መዝሙር 94:18-19
መዝሙር 94:18-19 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ፣ “እግሬ አዳለጠኝ” ባልሁ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ። የውስጤ ጭንቀት በበዛ መጠን፣ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
Share
መዝሙር 94 ያንብቡመዝሙር 94:18-19 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“ለመውደቅ ተቃርቤአለሁ” ባልኩ ጊዜ እግዚአብሔር ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህ ደግፎ አቆመኝ። አስጨናቂ ሐሳብ ልቤን በሞላው ጊዜ ማጽናናትህ ደስታን ሰጠኝ።
Share
መዝሙር 94 ያንብቡ