የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 55:16-17

መጽሐፈ መዝሙር 55:16-17 አማ05

እኔ ግን ወደ አምላኬ ወደ እግዚአብሔር እጣራለሁ፤ እርሱም ያድነኛል። ዘወትር ጠዋት፥ እኩለ ቀንና ማታ፥ ችግሬንና ሐዘኔን ለእርሱ አስታውቃለሁ፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል።