የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 55:16-17

መዝሙር 55:16-17 NASV

እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር እጣራለሁ፤ እግዚአብሔርም ያድነኛል። በማታ፣ በጧትና በቀትር፣ እጮኻለሁ፤ እቃትታለሁም፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል።