መጽሐፈ መዝሙር 51:3

መጽሐፈ መዝሙር 51:3 አማ05

እኔ ስሕተቴን ዐውቃለሁ፤ የኃጢአቴንም ብዛት ዘወትር እገነዘባለሁ።