የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 34:4-5

መጽሐፈ መዝሙር 34:4-5 አማ05

የእግዚአብሔርን ርዳታ ፈለግኹ እርሱም ሰማኝ፤ ከምፈራውም ነገር ሁሉ አዳነኝ። ወደ እርሱ የሚመለከቱ ሁሉ ፊታቸው ይበራል፤ ፊታቸውም ከቶ በኀፍረት አይሸፈነም።