የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 34:4-5

መዝሙር 34:4-5 NASV

እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እርሱም መለሰልኝ፤ ከፍርሀቴም ሁሉ አዳነኝ። ወደ እርሱ የሚመለከቱ ያበራሉ፤ ፊታቸውም ከቶ አያፍርም።