መጽሐፈ መዝሙር 139:17

መጽሐፈ መዝሙር 139:17 አማ05

አምላክ ሆይ! ሐሳብህ እጅግ የከበረና የሰፋ ስለ ሆነ እኔ ልረዳው አልችልም።