የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 132:3-5

መጽሐፈ መዝሙር 132:3-5 አማ05

“ለእግዚአብሔር የመኖሪያ ስፍራ እስከማዘጋጅ፥ ለያዕቆብ አምላክ ቤት እስከምሠራ ድረስ፥ ወደ ቤት አልገባም፤ ወይም በአልጋ ላይ አልተኛም፤ ዕረፍት ወይም እንቅልፍ አይኖረኝም።”