የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 13:3-4

መጽሐፈ መዝሙር 13:3-4 አማ05

እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! እባክህ አድምጠኝና መልስ ስጠኝ፤ የሞት እንቅልፍ አንቀላፍቼ እንዳልወድቅ ብርታቱን ስጠኝ። ጠላቶቼ “አሸነፍነው” ብለው እንዲመኩ፥ በእኔም መውደቅ ደስ እንዲላቸው አታድርግ።