የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 13:3-4

መዝሙር 13:3-4 NASV

እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤ ተመልከት፤ ስማኝም፤ የሞት እንቅልፍ እንዳልተኛ ዐይኖቼን አብራ፤ በዚህም ጠላቴ፣ “አሸነፍሁት” እንዳይል፣ ባላጋራዎቼም በውድቀቴ ደስ እንዳይላቸው ርዳኝ።