መጽሐፈ መዝሙር 119:57

መጽሐፈ መዝሙር 119:57 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! እኔ የምፈልገው አንተን ብቻ ነው፤ ሕግህንም ለመጠበቅ ቃል እገባለሁ።