መጽሐፈ ምሳሌ 18:19

መጽሐፈ ምሳሌ 18:19 አማ05

ወንድምህን እርዳው፤ እርሱም በከተማ ዙሪያ እንዳለ ጠንካራ ግንብ ይጠብቅሃል፤ ከእርሱ ጋር ብትጣላ ግን በሩን ይዘጋብሃል።