የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 18:1-2

መጽሐፈ ምሳሌ 18:1-2 አማ05

ራስ ወዳድ ሰው የራሱን ምኞት ብቻ ይከተላል፤ ከሌላ ሰው የሚቀርብ ትክክለኛ አስተሳሰብን እንኳ ይቃወማል። ሞኝ የራሱን አስተያየት ብቻ መግለጥ ይፈልጋል እንጂ ዕውቀትን ከሌላ ሰው መገብየት ደስ አያሰኘውም።