ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6 አማ05

እርሱ ሁልጊዜ የመለኮት ባሕርይ አለው። ይሁን እንጂ ከእግዚአብሔር ጋር እኩል የሚያደርገውን የመለኮት ባሕርይ በኃይል እንደ ያዘ አልቈጠረውም።