ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:15

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:15 አማ05

ይህም ከሆነ በዚህ በጠማማና በመጥፎ ትውልድ መካከል ነውርና ነቀፋ የሌለባችሁ ንጹሓን የእግዚአብሔር ልጆች በመሆን በዚህ ዓለም እንደ ከዋክብት ታበራላችሁ።