የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ነህምያ 10:35

መጽሐፈ ነህምያ 10:35 አማ05

የእህላችንን መከር በምንሰበስብበት ወቅትና የዛፎቻችንን ፍሬ በምንለቅምበት ወራት በመጀመሪያ የደረሰውን እሸት፥ ወደ ቤተ መቅደስ እያመጣን እናበረክታለን።