የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሚክያስ 7:8-9

ትንቢተ ሚክያስ 7:8-9 አማ05

ጠላቴ ሆይ! እኔ ብወድቅም እንኳ እንደገና እነሣለሁና በእኔ ደስ አይበልህ፤ አሁን በጨለማ ውስጥ ብሆንም እግዚአብሔር ያበራልኛል። እግዚአብሔርን በድዬዋለሁ፤ ስለዚህም እርሱ የቀረበብኝን ክስ ተመልክቶ እስኪፈርድልኝ ድረስ ቊጣውን እታገሣለሁ፤ በመጨረሻም እርሱ ወደ ብርሃን ያወጣኛል፤ ፍትሕንም ይሰጠኛል።

Free Reading Plans and Devotionals related to ትንቢተ ሚክያስ 7:8-9