የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 15:11-12

የሉቃስ ወንጌል 15:11-12 አማ05

ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት፤ ታናሽዮው አባቱን ‘አባባ፥ ከሀብትህ ከፍለህ ድርሻዬን ስጠኝ’ አለው። ስለዚህ አባትየው ሀብቱን ለሁለት ልጆቹ አካፈለ።