የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:13

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:13 አማ05

በባርነት እንዳትገዙ ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤ ተጭኖአችሁ የነበረውን የባርነት ቀንበር ሰብሬ፥ ቀና ብላችሁ እንድትሄዱ አድርጌአለሁ።”