የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1 አማ05

እግዚአብሔር እንዲህ አለ፤ “ትሰግዱላቸው ዘንድ ማናቸውንም ዐይነት ጣዖቶች አትሥሩ፤ እንዲሁም ምስል ወይም ሐውልት ወይም የተቀረጸ የድንጋይ ዐምድ አታቁሙ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤