ኦሪት ዘሌዋውያን 20:10

ኦሪት ዘሌዋውያን 20:10 አማ05

አንድ ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ቢያመነዝር፤ አመንዝራውና አመንዝራይቱ ሁለቱም በሞት ይቀጡ፤