የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:31

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:31 አማ05

“ከሙታን መናፍስት ጠሪዎች ወይም ከጠንቋዮች ምክር አትጠይቁ፥ ይህን ብታደርጉ የረከሳችሁ ትሆናላችሁ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።