የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:16

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:16 አማ05

በሕዝብህ መካከል እየዞርክ የስም አጥፊነት ወሬ አታሰራጭ፤ ሰውን ወደ ሞት አደጋ የሚያደርስ ምንም ነገር አታድርግ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ።