የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21

ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21 አማ05

የእግዚአብሔር አምላክህን ስም እንዳታሰድብ ከልጆችህ ማንኛውንም ሞሌክ ለተባለው ባዕድ አምላክ የሚቃጠል መሥዋዕት ይሆን ዘንድ አሳልፈህ አትስጥ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።