ትንቢተ ዮናስ 1:1-2

ትንቢተ ዮናስ 1:1-2 አማ05

እግዚአብሔር ለአሚታይ ልጅ ለዮናስ የገለጠለት የትንቢት ቃል ይህ ነው፦ “ተነሥተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ እኔ የሕዝብዋን ክፋት ተመልክቼአለሁ። ድምፅህንም ከፍ አድርገህ እርስዋን በመገሠጽ ተናገር።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}