የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11

መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11 አማ05

“አስተዋዮች የሆናችሁ ሰዎች አድምጡኝ! ክፋትን ማድረግ ከእግዚአብሔር፥ ስሕተትንም ማድረግ ሁሉን ከሚችል አምላክ ይራቅ! እግዚአብሔር ለሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋል፤ በአካሄዱም መጠን የሚገባውን ያደርግለታል።