የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 3:22

ትንቢተ ኤርምያስ 3:22 አማ05

እናንተ ከእግዚአብሔር ርቃችሁ የነበራችሁ ሁሉ ተመለሱ፤ እርሱ ይፈውሳችኋል፤ ታማኞችም ያደርጋችኋል። እናንተም እንዲህ ብላችኋል፦ “አዎ! እግዚአብሔር አምላካችን ስለ ሆነ ወደ እርሱ እንመለሳለን፤