ትንቢተ ኤርምያስ 23:29

ትንቢተ ኤርምያስ 23:29 አማ05

ቃሌ እንደ እሳት፥ አለቱንም ሰባብሮ እንደሚያደቅ መዶሻ ነው።