የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 2:18

ትንቢተ ኤርምያስ 2:18 አማ05

ወደ ግብጽ ወርደሽ ከዓባይ ወንዝ ውሃ መጠጣት የፈለግሽው ምን ጥቅም ለማግኘት ነው? ወደ አሦርስ ወርደሽ ከኤፍራጥስ ወንዝ ውሃ መጠጣት የፈለግሽው ምን የምታተርፊ መስሎሽ ነው?