የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 2:11

ትንቢተ ኤርምያስ 2:11 አማ05

ሐሰተኞች አማልክት ቢሆኑም እንኳ አማልክቱን የሚቀያይር ሕዝብ የለም፤ ሕዝቤ ግን ክብር ያጐናጸፍኳቸውን እኔን አምላካቸውን ምንም ሊያደርጉላቸው በማይችሉ ከንቱ አማልክት ለውጠውኛል።”