የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:22

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:22 አማ05

እነርሱ የሠሩትን ቤት ሌሎች አይገቡበትም፤ የተከሉትንም ማንኛውንም ነገር ባዕዳን አይበሉትም፤ ሕዝቤ እንደ ዛፍ ለረጅም ዘመናት ይኖራሉ፤ የመረጥኳቸውም ሰዎች የደከሙበትን ነገር ለረጅም ጊዜ ይደሰቱበታል።