የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:20

ትንቢተ ኢሳይያስ 65:20 አማ05

በሕፃንነቱ የሚሞት ከቶ አይኖርም፤ ዕድሜውንም የማይፈጽም ሽማግሌ አይኖርም፤ በመቶ ዓመቱ የሚሞት ሰው በወጣትነቱ እንደ ሞተ ወጣት ከመቶ ዓመት በታች የሚሞት ሰው እንደ ተረገመ ይቈጠራል።