ትንቢተ ኢሳይያስ 64:8

ትንቢተ ኢሳይያስ 64:8 አማ05

ሆኖም አምላክ ሆይ! አንተ አባታችን ነህ፤ እኛ ሸክላዎች ስንሆን አንተ ሠሪአችን ነህ፤ ሁላችንም የእጅህ ሥራ ነን።