ትንቢተ ኢሳይያስ 61:6

ትንቢተ ኢሳይያስ 61:6 አማ05

እናንተ ግን “የእግዚአብሔር ካህናትና የአምላካችን አገልጋዮች” ተብላችሁ ትጠራላችሁ። በሕዝቦች ሀብት ትደሰታላችሁ፤ በብልጽግናቸውም ትከብራላችሁ።