የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 23:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 23:1 አማ05

ስለ ጢሮስ ከተማ የተነገረ የትንቢት ቃል ይህ ነው፤ ጢሮስና ቤትዋ ወይም ወደብዋ የፈራረሱ ስለ ሆነ እናንተ የተርሴስ መርከቦች እሪ በሉ፤ ከቆጵሮስ ስትመለሱ የሚጠብቃችሁ ወሬ ይኸው ነው።