ኦሪት ዘፍጥረት 26:24

ኦሪት ዘፍጥረት 26:24 አማ05

በዚያን ሌሊት እግዚአብሔር ተገለጠለትና “እኔ የአባትህ የአብርሃም አምላክ ነኝ፤ እኔ ከአንተ ጋር ስለ ሆንኩ አትፍራ፤ ለአገልጋዬ ለአብርሃም በገባሁት ቃል ኪዳን መሠረት እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም አበዛዋለሁ” አለው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}