የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:17

ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:17 አማ05

“የሰው ልጅ ሆይ! እኔ ለእስራኤል ሕዝብ ጠባቂ አድርጌሃለሁ፤ ስለዚህ እኔ የምናገረውን ቃል ስማ፤ የምሰጥህንም የማስጠንቀቂያ ቃል ንገራቸው።