ኦሪት ዘጸአት 24:17-18

ኦሪት ዘጸአት 24:17-18 አማ05

በተራራው ጫፍ ላይ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ እንደሚባላ እሳት ይታይ ነበር። ሙሴም ወጥቶ በተራራው ላይ ወዳለው ደመና ውስጥ ገባ፤ እዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ቈየ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}