የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 11:6

መጽሐፈ መክብብ 11:6 አማ05

ጧትም ሆነ ማታ ዘር መዝራትህን አታቋርጥ፤ ሁሉም ይበቅል ወይም አይበቅል እንደ ሆነ የትኛው አዘራር እንደሚሻል ለይተህ ማወቅ አይቻልህም።