ኦሪት ዘዳግም 11:13

ኦሪት ዘዳግም 11:13 አማ05

“ስለዚህም ዛሬ እኔ የማዛችሁን ሕግ ሁሉ ጠብቁ፤ እግዚአብሔር አምላካችሁንም ውደዱ፤ በፍጹም ልባችሁም አገልግሉት።