ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:21

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:21 አማ05

ቀድሞ ከእግዚአብሔር ርቃችሁ ትኖሩ ነበር፤ በሐሳባችሁና በክፉ ሥራችሁም ምክንያት ጠላቶቹ ነበራችሁ።