2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3 አማ05

ለምሕረት አባትና መጽናናትን ሁሉ ለሚሰጥ እንዲሁም ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አባት ለእግዚአብሔር፥ ምስጋና ይሁን።