1 የዮሐንስ መልእክት 4:11-12

1 የዮሐንስ መልእክት 4:11-12 አማ05

ወዳጆች ሆይ! እግዚአብሔር ይህን ያኽል ካፈቀረን እኛም እርስ በርሳችን መፋቀር ይገባናል። እግዚአብሔርን ያየው ማንም ሰው የለም። እኛ እርስ በርሳችን ብንፋቀር እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል፤ ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ይሆናል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}