አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:11

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 29:11 አማ05

አንተ ታላቅና ኀያል ነህ፤ በክብር፥ በውበትና በግርማም የተሞላህ ነህ፤ በሰማይና በምድር ያለው ነገር ሁሉ የአንተ ነው፤ አንተ ከሁሉ በላይ ከፍ ያልክና በሁሉም ላይ ሥልጣን ያለህ ንጉሥ ነህ፤