አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:8-9

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:8-9 አማ05

እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ ያደረገውንም ሁሉ ለሕዝቦች ንገሩ፤ ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤ ያደረገውን አስደናቂ ነገር ሁሉ ተናገሩ፤