የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ዜና መዋዕል 16:8-9

1 ዜና መዋዕል 16:8-9 NASV

እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ ሥራውንም በሕዝቦች መካከል አሳውቁ። ተቀኙለት፤ ዘምሩለት፤ ድንቅ ሥራዎቹንም ሁሉ ተናገሩ፤