መዝሙር 73:13-15

መዝሙር 73:13-15 NASV

ለካ ልቤን ንጹሕ ያደረግሁት በከንቱ ነው፤ እጄንም በየዋህነት የታጠብሁት በከንቱ ኖሯል! ቀኑን ሙሉ ተቀሠፍሁ፤ ጧት ጧትም ተቀጣሁ። “እኔ እንደዚህ እናገራለሁ” ብልማ ኖሮ፣ የልጆችህን ትውልድ በከዳሁ ነበር።