የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 18:12-13

መዝሙር 18:12-13 NASV

በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ፣ ደመናት፣ የበረዶ ድንጋይና መብረቅ ወጡ። እግዚአብሔር ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ።