መዝሙር 18:12-13
መዝሙር 18:12-13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኀጢአቴ አንጻኝ። ከልዩ ሰው ባሪያህን አድነው። ካልገዙኝ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኀጢአቴ እነጻለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 18 ያንብቡመዝሙር 18:12-13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ፣ ደመናት፣ የበረዶ ድንጋይና መብረቅ ወጡ። እግዚአብሔር ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ።
ያጋሩ
መዝሙር 18 ያንብቡ