መዝሙር 147:1-3

መዝሙር 147:1-3 NASV

ሃሌ ሉያ። አምላካችንን በመዝሙር ማወደስ እንዴት መልካም ነው! እርሱን ማመስገን ደስ ያሰኛል፤ ይህ ተገቢም ነው። እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን መልሶ ይሠራታል፤ ከእስራኤል የተበተኑትን ይሰበስባል። ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል።